#ዋልያው #ንሥሩን #ጋለበው please like share comment
‹ይህቺ ኢትዮጵያ የምትባለውን ሀገር የሚጠብቅና የሚታደግ አንዳች ኃይል አለ› የሚባለውን ነገር እንድናምን የሚያደርጉ ብዙ አጋጣሚዎች አሉ፡፡ ሕዝቧ ብትን፣ ቅዝቅዝ፣ ድብዝዝ ሲል ከየት እንደሚመጣ ሳይታወቅ ብቅ የሚል፣
እንደ አውሎ አጥለቅልቋት፣
እንደ እቶን አንድዷት፣
እንደ ሐረግ አስተሣስሯት፣
እንደ ደመና ከልሏት፣
እንደ አደይ አበባ አስውቧት፤
እንደ ቀስተ ደመና ቃል ኪዳኗን አድሶ፣
እንደ ጠል አረስርሶ፣ እንደ ሸማ ፍቅር አላብሶ፣
እንደ ደመራ የሀገር ፍቀር ስሜት ለኩሶ፣
እንደ ጨረቃ አድምቆ፣ እንደ ፀሐይ አሙቆ፣
እንደ ሰም አጣብቆ፣ የሚጎበኝ መንፈስ አላት፡፡...............
http://www.danielkibret.com/2013/10/blog-post.html
Post by Daniel Kibret Blog.

No comments:
Post a Comment